Amharic
የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስም ዝርዝር ! መርዳት እየቻላችሁ ምንም ያልረዳችሁ ህሊናችሁ ይዉቀሳችሁ። መርዳት አየፈለጋቻሁ ያልቻላችሁ አግዚአብሔር ይርዳችሁ
ለመላው የአማራ ልጆችና ደጋፊዎች። በተለይ ለአብን የ ገንዘብ እርዳታ ያደረጋችሁ። የአማራን ህዝብ ለረዳችሁ እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት ተሸጋገራችሁ። ይሄ ድህረ ገፅ ከተከፈተበት ጀምሮ ወገናችሁን በፔይፓል (PayPal) የገንዘብ አርዳታ ለተቸገሩ ለተፈናቀሉና ለታሰሩ ቤተሰቦች ያደረጋችሁ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስማችሁን ዝርዝር አናወጣለን። ወደፊት ደግሞ አገራቺን ሰላም ስትሆን በአካል ተገናኝተን አገራችን ላይ የጋራ የልማት ሥራ የምንሰራበት መንገድ እንድንከፍት አግዚአብሔር ይርዳን። እንኮራባቹኋለን !! መርዳት …
Read More »የመስከረም አራቱ ሰልፍ ሙሉ መግለጫ – Press Release by Orthodox Tewehado Church
እስቲ ፍረዱ። ይሄ ሰው ጤነኛ ነው ወይስ በሺታኛ ?
አስራቶች በዋሽንግተን ዲሲ! Asrat Media in Washington DC
አስራቶች በመጀመሪያው የዋሽንግተን ዲሲ ቤታችሁን ከፍታችሁ ሄርማክሆን የተባለ ሰው አማራን እንደ ህወሓት እና ኦነግ በጠላትነት ፈርጆ የቆየ ግለሰብ በራሳችን ቤት ቀርቦ ይቅርታ እንዲጠይቅ አደረጋችሁ ለዚህም የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች