Breaking News
Home / Amharic / አምስት የአማራ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል።

አምስት የአማራ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል።

አምስት የአማራ ፓርቲወች የአማራ ማሕበራዊ ራዕይ ግንባር (አማራ) በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል።

ግንባሩን የመሰረቱት

1) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል (አዴኃን)
2) የመላው አማራ ሕዝብ ፓርቲ (መአሕፓ)
3) የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ)
4) የአማራ ሕልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (አሕኢአድ)
5) ነፀብራቀ አማራ ድርጅት (ነአድ)
ናቸው ቀጣይም አብንን ጨምሮ አንድናታላቅ ተፅእኖ ፈጣሪ ግንባር እንድትፈጥሩ በመላው አማራ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.