የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታንና የውሃ አሞላል ሂደትን በተመለከተ ለዓመታት ሲካሄድ የነበረው የሦስትዮሽ ውይይቶች ውጤት አልባ መሆኑ ሲነገር ቆይቷል። በዚህም ከግደቡ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል ያለው አለመጋባባት እየጎላ መጥቷል። ትናንት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች የልዑክ ቡድናቸውን ይዘው አሜሪካ ከደረሱ በኋላ በጠረቤዛ ዙሪያ ውይይት አድርገው የጋራ መግለጫ አውጥተዋል። የጋራ መግለጫው ምን ይላል? በውይይቱ ላይ ከሶስቱ ሃገራት የውጪ …
Read More »Amharic
ከብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ ጋር ስላሳለፉት ስቃይ እንዲህ ትላለች!
https://www.facebook.com/396615230875752/videos/648850168855107/
Read More »ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡
ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡ ይሄ የዪጋንዳ ፍየል ጠባቂ አዲስ አበባን በግድ እንወስዳለን እና ለጠ/ሚሩ ማስጠንቀቂያ መሰል የጥጋበኛ ፉከራ ይዟል፡፡ እነዚህ ሰዋች ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ሊከቱን ተጣድፈዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኦነግ በወለጋ ሁከት እየፈጠረ ነው፡፡….እነዚህ በዚህ ጥጋባቸው ነገ ሀገራችንን ለመበተን ወደ ሁዋላ እንደማይሉ ማሳያ ነው ይሄ!! የኦሮሞ ጽንፈኞችና እነ ቅማል …
Read More »ሰበር ዜና ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ !
በስልጣን መቆየታችን እንደ ክህደት ያስቆጥርብናል! የወንጀለኞች ድርጊት ተደጋግሞ ቀይ መስመሩን አልፏል። አሁን ያለንበት ወቅት ጊዜ የሚሰጠን አይደለም፣ እስከዛሬ በሩዋንዳ ካልሆነ በቀር በኢትዮጵያም በእንደዚህ ዓይነት አሰቃቂ ነገር ተከስቶ አያውቅም ብል ማጋነን አይደለም። ወንጀሉ እንዲፈፀም ምክንያት ከሆነው ሰው እስከ ግብረ አበሮቹና ፈፃሚዎቹ በአስቸኳይ ለፍርድ ካልቀረቡ የሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ አስቀያሚ ይሆናል።እኛም መሪ ነን ለማለት አንችልም ስለሆነም መንግስታችን ቁርጠኛ አቋም ይዞ በህዝባችን የደረሰውን አሰቃቂ …
Read More »አቶ ደመቀ መኮንን የውሸት ሪፖርት አንሰማም! አሉ
አቶ ደመቀ መኮንን የውሸት ሪፖርት አንሰማም! አሉ ዛሬ የፌዴራል ዐቃቢ-ህግ ስለ ሰኔ 15 ቱ ግድያ በቤተ መንግስት ሪፖርት ሊያቀርብ ሲል በከፍተኛ ተቃውመው እንዳይቀርብ ያስደረጉት ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን:- ግድያን ና ዘር ማጥፋትን በይፋ የፈፀሙትን ጃዋርን ና ግብረ አበሮቹን በቁጥጥር ስር አውለን ለህግ ሳናቀርብ የአደባባይ ሚስጥር ለሆነው የሰኔ 15ቱ የአመራሮቻችን ሞት በዚህ ሰዓት የውሸት ሪፖርት የምንሰማበት ሀቅሙም ሞራሉም የለንም!! ህዛባችን በእኛ ያለው …
Read More »