ሩዋንዳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የቱትሲ ማህበረሰብ ንፁኃን የታረዱት የሁቱ ብሔር መንግስት የፌዴራል መንግስቱን በሞኖፖልነት በመቆጣጠሩ ቱትሲዎች ባለ አእምሮ ናቸው ይንቁናል በሚል የበታችነት ስሜት ተነሳስተው በ RTML ሚዲያ የጥላቻ ትርክት በመቀስቀስ የተደራጀው መንጋ በታጠቀው የመንግስት ጦር እየተደገፈ ነበር። ዛሬ የሚታየው ይሄው ነው።የኦሮሞ ፅንፈኛው ሀይል በ OMN ፤ ONN ሚዲያ ተጠቅመው በሚቀሰቅሱት በተበድለናል ትርክትና የበታችነት ለቅሶና እዬዬ በማሰማት የበቀል እርምጃ ቅስቀሳ በማድረግ ቄሮ …
Read More »Amharic
Port of Assab is open for Ethiopians !
Assab Ready to Welcome Ethiopians Photo courtesy of Ghideon Musa 13 Nov 2019 – (EP) The 71 km asphalt road (pictured) connecting the port of Assab to Bure on Ethiopia border is finished. Assab which was one of the busiest Horn of Africa port was purchased by the Rubattino Shipping Company in 1869 and the site of Italy’s first settlement …
Read More »የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ጎን የቆሸሸ ቆርቆሮ ቤት ተሰራ !
የዝምታ ውጤቱ እዚህ ድረስ ነው ። በማናለብኝነት የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ጎን የቆሸሸ ቆርቆሮ ቤትን በመስራት ታሪክን የሚያወድም ታከለ የሚባል ከንቲባ በተግባር ስራውን እያሳየ ይገኛል። ያዲሳባ ወጣት ሆይ የሚኒሊክን ሀውልት ብቻ አፍርሶ የሚቆም መንጋ እዳይመስልህ እየመጣብህ ያለው ነገ በላይህ ላይ ቤትህን ያፈርሰዋል። ትኩረት፦ #አዲስ_አበባ ‼️ -~•<<•>>•~- የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በታላቁ ንጉሥ #ዐፄ_ምኒልክ መታሰቢያ ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ አሳሰበ፡፡ የዳግማዊ …
Read More »“ኃላፊነት የተሞላበት ትዕግስታችን ፍርሐት ከመሰላችሁ መሳሳታችሁን ለማሳየት ከባድ አይሆንብንም!” – Dr. Dessalegn Chane
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በትዊተር ገጻቸው “የአብን አመራሮች እንዲፈቱ ከመንግስት ጋር ብንስማማም ተግባራዊ መሆን አልቻለም ፣ ስለሆነም ቀጣዩ እርምጃ ህዝባዊ እምቢተኝነት ነው” ብለዋል። የእንግሊዘኛ ሙሉ መግለጫቸውን ወደ አማርኛ ተርጉመነዋል፣ እነሆ! “እኛ የአብን አመራሮች ከታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር የታሰሩ መሪዎቻችን እንዲለቀቁልን ተነነጋግረን ነበር። በስምምነታችን መሰረትም ከአርብ በፊት እንደሚፈቱ ተወስኖ ነበር ፣ ነገር ግን ስምምነቱ ተግባራዊ አልተደረገም።ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን …
Read More »ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ።
ክቡራትና ክቡራን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ። ይሄን ታላቅ ሂደት እንደ ተስፋዬ ገብርአብ ያለ ጦጣም ሆነ እንደ ህዝቅኤል ገቢሳ ያለ ግመሬ ሊረዳው አይችልም ። ይሄን ሂደት ለመረዳት Enlightened ( አብራሄ ህሊና ) ያስፈልጋል። የአለም ታሪክ የጦርነት ታሪክ ከመሆኑ የተነሳ የፖለቲካ ልሂቃን “Peace country has no history.” ይላሉ። አብርሃም ሊንከን ታላቋ አሜሪካን …
Read More »