Amharic
“አሳምነው ጽጌን እንኳን ልገድለው እኔ ያደረኩለትን ውለታ የእናቱ ልጅ አላደረገለትም”።
አብን ቆረጠ ! ሰልፍና አድማ ጠራ ! Share
መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ
ስማኝ ጃዋ አየህ ጅማዎች አንድ #ንጉስ _አባ_ጅፋር የሚባሉ ሙስሊም ሆነው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ያሰሩ በፍቅር የሚያምኑ፤ዘመኑን የቀደሙ ታላቅ መሪ ነበሯቸውና ፍርድ ያውቃሉ። ዝም ብለህ በሚያነቃቃ ንግግር ብቻ በወሬ ብቻ አታታልላቸውም።ጀግና በደንብ ለይተው ያውቃሉ፤ ባይሆን ምክር የሚሰማ ሰው ከሆነ፤ ባለህ አጭር ግዜ የፖለቲካ ቅስቀሳውን ትተህ፤ከማያልቀው ገንዘብህ ትንሽ ቆንጥረህ ለደሃው የኦሮሞ ልጆች ደብተርና ስክሪብቶ፣ሳሙናና መጽሃፍ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ አልፎ አልፎ አስተክልላቸው ቀልዱን ትተህ፤ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች