የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስ እና አማራን አጠፋለው ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል:: …
Read More »የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ!
#ሰበር ዜና የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ! አቶ ዩሀንስ ቧያሌው ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!! አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር። ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን አፍ ሊያዘጋ ይገባል ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራን የሚሳደብበት ጊዜ ለመጨረሻ ሊያበቃ ይገባል! ሚዲያ ከፍቶ ህዝብን የሚያባላ ውርጋጥ በህግ ሊጠየቅ ይገባል …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች











