Breaking News
Home / Fashion

Fashion

ከባድ የዶላር እጥረት በኢትዮጵያ

7 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ‘ቅድሚያ የማይሰጣቸው’ የሚባሉ 38 ዓይነት ዕቃዎች እንዳይገቡ ዕገዳ ጥላለች። አስመጪዎች እነዚህን ምርቶች ወደ አገር ቤት ለማስገባት የሚያስችላቸው ‘ኤልሲ’ እንዳይሰጣቸው መንግሥት ያገደው፣ በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመግታት በሚል ነው ። ቅድሚያ የማይሰጣቸው አሊያም የቅንጦት ከሚባሉት ዕቃዎች መካከል ተሽከርካሪዎች፣ የምግብ ምርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች እና የአልኮል መጠጦች ይገኙበታል። የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ …

Read More »

የኮሮና መድሃኒት በኢትዮጵያ ተገኘ:: ሀኪም አበበች ናቸው ያገኙት !

የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት አልፏል፡፡ ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ የምርመር ሂደት አልፎ ወደ ምርት እና ቀጣይ የእንስሳት ፍተሻ እና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.