Breaking News
Home / Amharic / እባካችሁ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ሼር

እባካችሁ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ሼር

#Gedu Andargachew ገዱ አንዳርጋቸው
# _እባካችሁ_ሁላችሁም_በፍጥነት_ሼርርርርርርር ይህንን መልዕክት ሼር
የማያደርገውን # ከአውሬና # ከአፋኙ መንግስት ልይቼ አላየውም
እህታችን ቲና በላይ ምንም በማታውቃቸው አውሬዎች ለተከታታይ 4 ቀናት
በተደረገባት ተደጋጋሚ የመድፈር ደርጊት ራሷን እንደሳተች ጠበቃዋ ሃይሉ
ግርማ ለቤተሰቦቿ በዛሬው ዕለት አሳውቋል ። ከአስገድዶ መድፈርም በተጨማሪ
ሽንታቸውን በፊቷ እንደሸኑባት ታውቋል ። ይህንን የሰሙት ቤተሰቦች ሆስፒታል
ወስደው ለማሳከም ቢፈልጉም ተከልክለዋል ። እህታችን አሁን በጊዜው
ካልታከመች ህይወትዋ አስጊ ደረጃ ላይ የገኛል ። ስለዚህ ሁላችንም ይህንን
ፖስት በፍጥነት ሼር በማድረግ ለእህታችን ድምፅ እንሁንላት ። ከሞተች በኋላ
ከማዘንና RIP ከማለት አሁኑኑ በህመሟ ህይወቷ እስርቤት ውስጥ ሳያልፍ
እንድረስላት ። እባካችሁ ሁላችሁም በፍጥነት ሼርርርርርርርርር 

See less

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.