Breaking News

Recent Posts

የአብን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለና የአብን አባላት ታሰሩ!

Metages Ethio በጥሞና አንብቡልኝ ሶሻል ሚዲያን በመዝጋት በመንግስት በሚተዳደሩ ሚዲያዎች ነገሮችን በመደጋገም የእውሸት ቅንብርን እውነት ለማስመሰል እየተሞከረ ይገኛል ። 1/ የጄኔራል ሳእረን ገዳይ አንዴ ጠፍቶል ፣ አንዴ እራሱን ገድሏል ፣ አንዴ ታርጋ የተለጠፈለት ልጂ ገዳዮ ቆስሏ ሆ/ል ገብቶል ብለው ቆመሩ.. 2/ የክልሉ አመራሮች ተገድለዋል እንደተገደሉም በ 20 ደቂቃ ውስጥ ሳይጣራ መፈንቅለ መንግስት ነው ብለው እራሳቸው አወጁ..ከምኔው ተጣርቶ መፈንቅለ መንግስት ተባለ? …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.