መላው የአማራ ሕዝብ በልጆቹ ልዩ ኋይሉና ፋኖ ላይ ጦርነት ባወጀው ከሀዲው መከላከያ ላይ በያለበት ይዝመት- መንገድ ይዝጋ-!!! ጀግናው የአማራ ልዩ ኋይል ከሞት በታደገው ከሀዲው ባንዳ መከላከያ ተብዬ ቅንጣት ክብርም ቅንጣት እውቅናም መስጠት የለበትም። የአማራ ልዩ ኋይል የምትጠቃው ይህንን ገዳይ ባንዳን እንደ የሀገር መከላከያ ስትመለከተው ብቻ ነው። ትናንት ከወያኔ መንጋጋ ፈልቅቀህ ያዳንከውን ዛሬ ዘምቶብሃል ቅበረው!!!! መላው የአማራ ሕዝብ ጦርነት ታውጆብሃል መከላከያው …
Read More »TimeLine Layout
April, 2023
-
7 April
ሰበር ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡ ህወሀት ምልመላና ስልጠና እያካሄደ ነው!
የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !… መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !
Read More » -
2 April
Zoom Meeting Today. Coalition of Ethiopians in Diaspora
ከ 3 ሳምንት በፊት በመላው ዓለም የሚገኙ 15 የዲያስፖራ ድርጅቶች የተካፈሉበት የተቃውሞ ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መላኩን እናስታዉሳለን:: ለተላከው መልእክትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ለገሰ ቱሉ በማሾፍ መልስ ሰጥቷል:: አሁንም ስለ ሀገራቸው የሚጠይቁና የሚከራከሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች እየታሰሩና እየታፈኑ ሀገራችን በጎሳ ፖለቲካ እየታመሰች ስለሆነ በዉጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያ ዉያን ለወገናችን ድምፅ መሆን ስላለብንና አንድነትን እንዴት ማጠናከር እንደምንችል ለመነጋገር …
Read More »
March, 2023
-
26 March
ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!
ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention! ስለ አማራ ሕዝብ የወደፊት ጉዞ ወንድም እህቶቻችን በዋሽንግተን ዲሲ በር ዘግተው እየመከሩ ነው። የዚህ ዝግጅት ስፓንሰር ከተመሠረተ ሶስት ወር ያልደፈነው የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአማራ ማሕበር (Washington Area Amhara Association – WAAA) ሲሆን፤ አዘጋጆች የሰሜን አሜሪካ የአማራ ማሕበራት ፌደሬሽን ወይም ፋና (Federation of Amhara Associations in North America – FANA) …
Read More » -
24 March
ጀነራል ተፈራ በጠና ታመዋል። ውጭ ሄደው እንዳይታከሙ ተከለከሉ።
ፈራ ማሞ 10 ህዳር 2022 የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከአገር እንዳልወጣ ከአዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተከለከልኩ አሉ። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም. ወደ እስራኤል አገር ለሕክምና እና ለጉብኝት ለመጓዝ ከተነሱ በኋላ ጉዞ ተከልክለው መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፓስፖርት ቁጥጥር የሚደረግበትን ስፍራ ካለፉ በኋላ ጉዞ ማድረግ እንደማይችሉ ስለተነገራቸው ወደ …
Read More » -
23 March
በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት
በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ …
Read More »