ለአማራ ብለው ለሞቱት ቤተሰቦችና ልጆች የቻልነዉን ያህል መርዳት አለብን።
ዉጪ ሃገር ያላችሁ በ Paypal መላክ ይቻላል። ኢትዮዽያ ዉስጥ ያላችሁ በቀጥታ በባንክ ኣካዉንት ላኩ
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More »ዉጪ ሃገር ያላችሁ በ Paypal መላክ ይቻላል። ኢትዮዽያ ዉስጥ ያላችሁ በቀጥታ በባንክ ኣካዉንት ላኩ
Read More »Metages Ethio በጥሞና አንብቡልኝ ሶሻል ሚዲያን በመዝጋት በመንግስት በሚተዳደሩ ሚዲያዎች ነገሮችን በመደጋገም የእውሸት ቅንብርን እውነት ለማስመሰል እየተሞከረ ይገኛል ። 1/ የጄኔራል ሳእረን ገዳይ አንዴ ጠፍቶል ፣ አንዴ እራሱን ገድሏል ፣ አንዴ ታርጋ የተለጠፈለት ልጂ ገዳዮ ቆስሏ ሆ/ል ገብቶል ብለው ቆመሩ.. 2/ የክልሉ አመራሮች ተገድለዋል እንደተገደሉም በ 20 ደቂቃ ውስጥ ሳይጣራ መፈንቅለ መንግስት ነው ብለው እራሳቸው አወጁ..ከምኔው ተጣርቶ መፈንቅለ መንግስት ተባለ? …
Read More »እጅግ አሳዛኝ ሹመት እነ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ከዚህ በፊት በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተከሰው ሲታሰሩ የፈጠራ ክሱን እና እስሩን ቀጥተኛ ትዕዛዝ እየሰጠ ይመራ የነበረው በጊዜው በፌዴራል ፖሊስ የማዕከላዊ ደህንነት እና የወንጀል ደህንነት ረዳት ኮሚሽነር የነበረው አቶ ደምመላሽ ገ/ሚካኤል ነበር ። በፈጠራ ክስ ትወና ወደር የሌለው ፣ እጅግ ጨካኝ እና ጌታቸው አሰፋን ይስተካከላል የሚባል ሰው ነው። እነ አንዱአለም እንደዚያ ከሰል …
Read More »