የአማራ ትግል ላይቀለበስ ተጀምሮኣል !
Sergute Selassie እንዴት አመሻችሁ የኔታዎቼ? የሆነው ሁሉ ነገር ለመልካም ነው። ከመከራ በስተጀርባ ታላቅ ክብር አለ። ጊዜያዊ ድል ጊዜያዊ ነው ዘላቂ ድልም ዘላቂ ድል ነው። መጓጓት ለ አርቲፊሻል ድል ሳይሆን ለእውነተኛው ድል ነው፤ ጥቁር ህዝብን በቃሚንተ፤ በዘለቄታ ነፃ ያወጣ መንፈስ ጊዜያዊ ዳንኪራ ሊያሰበረግገው የመንፈስ ትጥቁን ሊያስፈታው አያችልም። አማራነት መንፈሳዊ ጥበብ ነው። ይህ መንፈሳዊ ጥበብ የሚያሰጋቸው ደግሞ ዘመናቸውን ሁሉ ሰርተውበታል። እኛም አለን …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


