Breaking News
Home / Amharic / ጥሪ ለዉድ ወገኖቻችን:: አንድ አማራ ለሁሉም ኣማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ ኣማራ !

ጥሪ ለዉድ ወገኖቻችን:: አንድ አማራ ለሁሉም ኣማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ ኣማራ !

ለዉድ ወገኖቻችን::
ይህ ድህረ ገጽ ከተፈተ ጀምሮ እርዳታ የላኩት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው።
እስካሁን ድረስ በ 1 አመት ዉስጥ ዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተላከው ገንዘብ $6500 ብቻ ነው። ከዚህ በፊት አንደተገለጸው እርዳታው የሚዉለው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና ዘመዶቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች ስለሆነ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ ስላልሆነ እባካችሁ የምትችሉትን ያህል እርዳታ ያድርጉ። ይህንንም ጥሪ ላልሰሙ ንገሩ::

Check Also

የኮሎኔል አብይ አህመድ አስገራሚ የትምህርት መረጃዎች ! የትኛው ነው ትክክል?

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.