Zemene Kasse speech
https://www.facebook.com/100010825515013/videos/857888824581960/
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More »https://www.facebook.com/100010825515013/videos/857888824581960/
Read More »የዶር ደሳለኝ መልዕክት በግራም ይሁን በቀኝ የሞቱት የአማራ ውድ ልጆች መሆናቸው እየታወቀ አንዱን አጥፊ ሌላውን ጠፊ አድርጎ በመፈረጅ የሕዝቡን አንድነት ለማዳከም የሚደረገው የቃላት ዘመቻ ትርጉም አልባ ድካም መሆኑን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከአብመድ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት ንቅናቄው ከፍተኛ ሐዘን እንደተሰማው ገልፀዋል፡፡ አብን መላው የአማራ ሕዝብ ከመቼውም …
Read More »ለዉድ ወገኖቻችን:: ይህ ድህረ ገጽ ከተፈተ ጀምሮ እርዳታ የላኩት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው። እስካሁን ድረስ በ 1 አመት ዉስጥ ዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተላከው ገንዘብ $6500 ብቻ ነው። ከዚህ በፊት አንደተገለጸው እርዳታው የሚዉለው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና ዘመዶቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች ስለሆነ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ ስላልሆነ እባካችሁ የምትችሉትን ያህል እርዳታ ያድርጉ። ይህንንም ጥሪ ላልሰሙ ንገሩ::
Read More »