የአቶ ዮሃንስ ቧ ያለው የተናገሩት ጥሩ ንግግር::
ባሳለፍነው ሳምንት ባጣናቸው የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች ልባዊ ሀዘናቸውን የገለፁ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም የአማራን ህዝብ በወንድማማቾች አሰላለፍ በማቧደንና አንድነቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ አስመሳይ የቁማር መግለጫዎችን ታዝበናል። በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መስመራቸውን ስተው አማራውን ወደ ማሳደድና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ መሰሪዎች ያዘኑ በመምሰል መሯሯጣቸውን ቀጥለዋል ፤ ይህ ነውረኛ ድርጊት የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች ማፈን የማይችል ህዝባችንንም የማያንበረክከው መሆኑን እየገለፅኩ የፓርቲያችን …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


