Breaking News

Recent Posts

አምስት የአማራ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል።

አምስት የአማራ ፓርቲወች የአማራ ማሕበራዊ ራዕይ ግንባር (አማራ) በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል። ግንባሩን የመሰረቱት 1) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል (አዴኃን) 2) የመላው አማራ ሕዝብ ፓርቲ (መአሕፓ) 3) የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) 4) የአማራ ሕልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (አሕኢአድ) 5) ነፀብራቀ አማራ ድርጅት (ነአድ) ናቸው ቀጣይም አብንን ጨምሮ አንድናታላቅ ተፅእኖ ፈጣሪ ግንባር እንድትፈጥሩ በመላው አማራ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

Read More »

ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን የሚያገናኘው መንገድ መዘጋቱ መንገደኞች እየተጉላሉ መሆናቸው ታውቋል።

ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን የሚያገናኘው መንገድ ቄሮዎች ነን በሚሉ ወጣቶች ሼኖ አካባቢ በመዘጋቱ መንገደኞች እየተጉላሉ መሆናቸው ታውቋል። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ገደማ ጀምሮ መንገዱ መዘጋቱን ተጓዦች የገለፁ ሲሆን፣ በስፍራው የምትገኘው የአሥራት ዘጋቢም ይህንኑ አረጋግጣለች። መንገዱን የዘጉት ወጣቶችን የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል በዝምታ እየተመለከታቸው እንደሆነም ከስፍራው የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ከተጓዦች መካከል ለግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ በዓል ቆይተው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱት በከፍተኛ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.