Breaking News

Recent Posts

ሁለት መንግስት ባለበት ሀገር እንዴትነዉ ፍትህ የሚኖረዉ?

ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ፍትሕን በእጁ ይፈልጋል፤ ይህ እንዳይሆን ደግሞ መንግሥት ወንጀል የሚሠሩ አካላትን ወደሕግ ማቅረብ አለበት፡፡” ምሁራን ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ስለፍትህ ሠላማዊ ሰልፍ ይወጣል፡፡ ድምጹን ከፍ አድርጎ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ አስተዋይ የሆነ ሕዝብ ሲሆን መንግሥት አልሰማው ሲል ‹ቀን ይለፍ› ብሎም ይታገሳል፡፡ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፤

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ ተቋም አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከፍተኛ አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ ተቋም (National Democratic Institute – NDI) አመራሮች ጋር በምርጫ 2012፣ በወቅታዊ የአማራና የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሁኔታ እና ከተቋሙ ለፓለቲካ ፓርቲዎች ማጠናከሪያ ስለሚገኙ ድጋፎች በተመለከተ ፍሬያማ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.