Breaking News

Recent Posts

የቻይና ልዑካን አባላት በፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይጓዙ ቦሌ ላይ እገዳ ተደረገባቸው!

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ ለሥራ ጉብኝት ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ሊያደርጉ የነበሩ የቻይና የሻንሺ ግዛት ልዑካን አባላት በፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ ወደ ክልሉ እንዳይጓዙ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ እገዳ ተደርጎባቸዋል ለሚለው የትግራይ ክልል መንግሥት ቅሬታ ከሱ ዕውቅና ውጪ መሆኑን አስታውቋል። የፌደራል መንግስቱ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር በኤዥያና ፓስፊቅ ሀገራት ጉዳዮች መምሪያ …

Read More »

በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም—

በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም ለማውረድ ያሰበ ጉዞ ሰኞ ወደ ኤርትራ ሊደረግ ነው! በህወሃትና ህግደፍ መሀል አለ የተባለውን ጥርጣሬ እና አለመግባባት ለመቅረፍ ያሰበ ጉዞ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ጠቅላይ ፅ/ቤት፣ የኦሮሞ አባ …

Read More »

የአዲስ አበባ ጉዳይ – አሳሳቢ ጉዳይ . please share !

የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ።#1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ ሹመኞች እየተዳደረች ትገኛለች። ይህ በጠሚዶአ “ይከበር” የሚባለው ሕገ መንግስት አዲስ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.