ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡
ከማል ገልቱ በዶ/ር አብይ ላይ እየዛተ ነው፡፡ከነፍጠኞች ጎን ከቆምክ ዋ ዋ እያለው ነው፡፡ ይሄ የዪጋንዳ ፍየል ጠባቂ አዲስ አበባን በግድ እንወስዳለን እና ለጠ/ሚሩ ማስጠንቀቂያ መሰል የጥጋበኛ ፉከራ ይዟል፡፡ እነዚህ ሰዋች ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ሊከቱን ተጣድፈዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ኦነግ በወለጋ ሁከት እየፈጠረ ነው፡፡….እነዚህ በዚህ ጥጋባቸው ነገ ሀገራችንን ለመበተን ወደ ሁዋላ እንደማይሉ ማሳያ ነው ይሄ!! የኦሮሞ ጽንፈኞችና እነ ቅማል …
Read More »