አቶ ዮሐንስ ቧያለው እንኳን ደስ አለህ !! ******** ገፊው ከበዛው የአማራ ህዝብ ጎን የመቆም መልካም ዕድል ******** ይህ በአማራ ጠሉ አገዛዝ ስርዓት ውስጥ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ይቁም ለሚል፣ ከአማራ ህዝብ ጎን ለቆመ ሰው የተዘጋጀ የመጀመሪያው ጥፊ ነው። ቀጣዩ ደግሞ ከጥፊ የባሰም ሊሆን ይችላል። ሆኖም እንደ ደመቀ መኮንን፣ብናልፍ አንዱአለም፣ተመስገን ጥሩነህ ሆነው ከሚያገኙት ማዕረግ ይልቅ እንደ ዮሃንስ ቧያለው ሆነው የሚያገኙት ጥፊ በስንት …
Read More »World
የጎንደሩን ሴራ ዮኒ ማኛው አጋለጠ!
https://youtu.be/_8wqhiOAaE4
Read More »በአዲስ አበባ የአማራ ፖሊሶች በሙሉ ከዱላ በስተቀር ትጥቅ እንዲፈቱ ተባለ !!
የጎሳ ፌዴራሊዝምና የኢትዮጵያዊ ዜግነት መብት በኢትዮጵያ – አሰፋ ነጋሽ
የጎሳ ፌዴራሊዝምና የኢትዮጵያዊ ዜግነት መብት በኢትዮጵያ – አሰፋ ነጋሽ * (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም) 1 Posted by moreshinfo on October 18, 2013 ክፍል ሁለት Read more in PDF በቅርቡ የአማራ ጎሳ ተወላጆችን መፈናቀል አስመልክቶ አስያየታቸውን ከሰጡ ግለሰቦች መካከል አፍቃሪ-ኦነግ የሆነው የኦሮሞ የጎሳ ብሄረተኛ ጃዋር መሀመድ ለአንድነት ጋዜጣ የአማራው ህዝብ ችግር ተቆቋሪ በመምሰል በሰጠው ቃለ መጠየቅ አማራው ከቤኒሻንጉል የተፈናቀለው በወያኔ …
Read More »ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!
ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍ እና ወታደራዊ ስልጠና መስጠቷን ትቀጥላለች!” አቶ የማነ ገ/መስቀል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ “ህወሃት ከኢትዮዽያ በዘረፈው ገንዘብ እየደለለ አስቀድሞ በውጭ ሃገር ባሰማራቸው ፕሮፓጋንዲስቶች ጥረት የዶ/ር አብይ መንግስት በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ጫና ከባድ አደጋ ተጋርጦበታል። የህወሃትም ሆነ የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገራት ቅዠት፤ የአማራ ክልል ግዛት በሆኑት የወልቃይት ጠገዴ መሬቶች ላይ የውጭ ሰላም …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች