Breaking News
Home / World (page 77)

World

አቶ መስፍን ጣሰው (Amhara) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ ******************************* የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ መስፍን ጣሰውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። አቶ መስፍን በቶጎ የኤስካይ (ASKY) ኃላፊ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ። አቶ መስፍን ጣሰው በአየር መንገዱ ለ38 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን አየር መንገዱ በተጨማሪም የቦርድ አባላቱን በአዲስ መልክ ያዋቀረ ሲሆን አቶ ግርማ ዋቄ የቦርድ ሰብሳቢ፣ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ አቶ ተመስገን …

Read More »

በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ስለ HR6600 ረቂቅ ሕግ ይህን ብሏል!

በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ይህን ብሏል::   “በ HR6600 ረቂቅ መሰረት በአማራ ላይ የዘር ፍጅት የፈፀሙ አካላት በሙሉ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደረጋል።” ይህን ያሉት የአማራ ማህበራት በሰሜን አሜሪካ ሰብሳቢ ቴዎድሮስ ትርፌ ናቸው። በጉዳዩ ዙሪያ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ንግግራቸው ቀጥሎ ቀርቧል። ~~ 1. “ረቂቁን ተቃወሙ” የሚሉ ባለስልጣናት ጭንቀታቸው ኢትዮጵታያ እንዳትጎዳ ሳይሆን በሰሩት ወንጀል ልክ ተጠያቂ እንዳይሆኑ ነው፤ የኢትዮጵያ …

Read More »

ከአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የተሰጠ መግለጫ!

  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ሥቃይ እና እንግልት አስመልክቶ ከአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የተሰጠ መግለጫ! በሀገሪቱ መዲና አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ ከአድዋ በዓል ማግስት ጀምሮ ከፍተኛ ስቃይና እንግልት እንዲሁም የመብት ጥሰት እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡የጥቃቱ መነሻ <<ለምን የአጼ ምኒልክ ምስል ያለበት ወይም ንጉሡን የሚያስታውስ ቲ-ሸርት ትለብሳላችሁ?>> የሚል የድንቁርና እና ግብዝነትን ጥግ …

Read More »

የፓርላማው አፋኝ ህገደንቦች – የደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ብስጭት !

ፓርላማ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ አባል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ለማቅረብ ከ10 ቀን በፊት ለአፈ ጉባዔ ጽ/ቤት ማስገባት ይጠበቃል። ከዚያም ከአባላት የተሰበሰቡትን ጥያቄዎች አፈጉባኤዎችና በፓርላማው የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተሰባስበው የሚፈልጓቸውን ይመርጣሉ። የተመረጡ ጥያቄዎች ለጠ/ሚ/ሩ ይቀርባሉ ማለት ነው። ከታች የተያያዙትን ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ በመቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል። ፓርላማው በብዙ አፋኝ …

Read More »

ለኮሚሽኑ ከተሾሙት ዉስጥ አንድም አማራ አልተወከለም ። ዝርዝሩን ተመልከቱ !

Achamyeleh Tamiru በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ ዛሬ ይፋ ባደረገው “የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች” ዝርዝር ሰብሳቢውንና ምክትል ሰብሳቢዋን ኦሮሞ ሲያደርግ ለይስሙላ እንኳን አንድም የአማራ ነገድ ተወላጅ አልተካተተም። በኮሚሽነርነት የተሾሙት የአስራ አንዱ ሰዎች “ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብነት” የሚከተለውን ይመስላል፤ 1. ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ – ሰብሳቢ – [ኦሮሞ] 2. ወይዘሮ ሂሩት ገብረስላሴ – ምክትል ሰብሳቢ -[ኦሮሞ] 3. ዶክተር …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.