ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉ 26 የአማራ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_ 1. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (የ1ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተማሪ)፣ 2. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣ 3. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ (የ3ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)፣ 4. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (2ኛ ዓመት የማህበረሰብ ሳይንስ ጥናት ተማሪ)፣ 5. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተመራቂ ተማሪ)፣ 6. …
Read More »World
በኦሮሙማ ከመታሰሯ በፊት የመስከረም አበራ ድንቅ ንግግር
ፀረ እቢይ አህመድ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዛሬ።
https://www.youtube.com/live/M6W9wymanu8?feature=share
Read More »ቀጥታ መልእክት ከክርስትያን ታደለ (የህዝብ እንደራሴ) ለአዳነች አቤቤ (የአዲስ አበባ ከንቲባ)
ሰላም ክብርት ከንቲባ፣ በመጀመሪያ ከተማሪ ወላጆችና ጉዳዩ ካሳሰባቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ከሰሞኑ በከተማችን በተፈጠረው የትምህርት ማኅበረሰብ ችግር ዙሪያ ውይይት ማድረጋችሁን በበጎ የምመለከተው ነው። በመቀጠል ያሉኝን ጥያቄዎች አቀርባለሁ። አዲስ አበባ የፌዴራሉ መንግስት ዋና ከተማና በሕገመንግስቱ አንቀጽ 49 መሰረት ራሷን ሙሉ በሙሉ የማስተዳደር ነፃነት ያላት ከተማ ነች። ይኼ እውነት በሥራ ላይ ባለው ሕገመንግስት የተቀመጠ ነው። የከተማ አስተዳደሩ የተሻሻለው ቻርተርም ይህንኑ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች