“ከባንክ አገልግሎት ጋር በተያያዘ በርካታ አሉባልታ ይነሳል፤ቤተክርስቲያን የምትሰራው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ነው።ከዓባይ ባንክ ጋር ሥራ የጀመርነው በህጋዊ አሰራር በጨረታ በተደረገ ሂደት አሸናፊ ሆኖ በመገኘቱ ነው።ከዓባይ ባንክ ይልቅ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በእሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ያለን ገንዘብ ይበልጣል።ዓባይ ባንክ ያለን ገንዘብ ተንቀሳቃሽና ለሰራተኛው የብድር አገልግሎት በማቅረብ ለሰራተኛው የመኪና፣የቤትና የልዩልዩ ግዤዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አገልግሎት የሚሰጥበት የባንክ አገልግሎት ነው። በሌላ በኩል ቤተክርስቲያናችን …
Read More »Opinions
ከ ኢኦተቤ መግለጫ ተሰጠ !
https://www.youtube.com/watch?v=MzywinhVgCU
Read More »የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ የኦሮሞ ልጅ በኦሮምኛ እንደሚቀደስ መሰከረች !
በኦሮምያ ፖሊስ በሻሸመኔ የተገደሉ የኦርቶዶክስ ምእመናን ! share
ቅዱስ ሲኖዶስ ሦስቱን ጳጳሳት ስልጣነ ክህነታቸውን አንስቶ አወገዘ::
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሰሞኑን ጥር 14 ቀን 2015 ዓም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሃገረ ስብከት በሶዶ ዳጬ ወረዳ ሐሮ ባለወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ፣ የቤተክርስቲያንን ቀኖና በመጣስ ባልተሰጣቸው ስልጣን 26 ኤጲስቆጶሳትን በመሾማቸውና ሲኖዶስ አቋቁመናል በማለት በመገናኛ ዘዴዎች በማስነገራቸውና ክህደት በመፈጸማቸው፣ አባ ሳዊሮስ፣ አባ አዎስጣጤዎስና አባ ዜናማርቆስ ከድቁና ጀምሮ ያለው ክህነተ ስልጣናቸውን አንስቶ አወገዘ። ቅዱስ ሲኖዶስ እንዳስታወቀው፣ የወሊሶውን ሕገ ወጥ …
Read More »