Breaking News
Home / Opinions (page 49)

Opinions

በጀርመን ሀገር ለአቢይ አህመድ የተሰጠው ሽልማት ታገደ።

The Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was subsequently revoked the prize awarded in 2019. According to the chairman of the board of trustees of the Hessian Peace Prize, Karl Starzacher, there has been no reaction from the official Ethiopian side. ሽልማቱ በዚያን ጊዜ አብይ አህመድ ላበረከቱት መልካም ተግባር ነበር:: ነገር ግን ከዚያ ቦሀላ ኢትዮጵያ ዉስጥ በተፈጠረው ጦርነት፣ የዘር ጭፍጨፋና የሰብአዊ …

Read More »

ጥቁር ስለለበስኩ ከስራ ተባረርኩ

” ከደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል””የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከስራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል “Beletu Zeleke Mersha https://facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02apjckS6txvwWM8Hd2jFRFQ8yNhaWPR9qQYN4sMg95hvbzYtLLz6sKoRULfYqjJntl&id=257133381025542&sfnsn=scwspwa  

Read More »

መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት ያፈረሰባቸው የአማራ ተወላጆች ራሳቸውን አጠፉ!

ሰበር ዜና!   https://www.youtube.com/watch?v=UFtF80nTwlI       መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን አጠፉ!   የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም Bete amhara media ቤተ አምሓራ ሚድያ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አከባቢዎች መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን ማጥፋታቸውን የአይን እማኞች ለአማራ ድምፅ ገለፁ። በቅርቡ በተመሰረተው እና ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ነው በተባለው ሸገር ከተማ ስር በተካተቱ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.