Breaking News
Home / Opinions (page 47)

Opinions

የአማራ ክልል ምክር ቤት የአፈና ውሎ ቀጥሏል !

  (ፀጋ አራጌ ትኩዬ) የሚያሣዝነኝ ነገር ቢኖር ቢያንስ ቢያንስ መናገርና ሃሣብህን መግለፅ ከምትችልበት ሁኔታ እንዴት የማትችልበት እጣ ፈንታ ይቀየራል። እኔ በኢህአዴግ ጊዜ በማንኛውም አጋጣሚ ሃሣቤን ከመግለፅ ተገድቤም ታፍኘም አላውቅም። ለውጥ ብዬ ለለውጥ ታግዬ መጣ በተባለው የለውጥ ዘመን ግን የህግ ጥሠት አለ፣ ሰነ ስረአት ይከበር ብዬ በመከራከሬ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ከምክር ቤቱ አዳራሽ በፖሊስ ተይዠ እንድወጣ ትእዛዝ ከተሠጠ በኋላ በምክር …

Read More »

ቢያንስ 3 ቀናት ብሔራዊ የሀዘን ቀን ታውጆ፣ ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ምክር ቤቱ ሊወስን ይገባው ነበር!

በምክር ቤቱ የዛሬ ውሳኔ ላይ የተቃውሞ ሀሳቤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ/ም የ6ኛ ዓመት 6ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። ስብሰባው እንዲካሄድ የጠየቁት በምክር ቤቱ የአብን እና የአማራ ብልጽግና አባላት ሲሆኑ አላማውም ባለፉት 2 ሳምንታት በምዕራብ ወለጋና በቄለም ወለጋ በአማራ ብሔር አባላት ላይ የተፈፀመውን የብሔር ማንነትን መሰረት ያደረገውን ጭፍጨፋ ም/ቤቱ እንዲወያይበት ነበር። ነገር ግን ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.