Breaking News
Home / News (page 45)

News

ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!

ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!   ስለ አማራ ሕዝብ የወደፊት ጉዞ ወንድም እህቶቻችን በዋሽንግተን ዲሲ በር ዘግተው እየመከሩ ነው። የዚህ ዝግጅት ስፓንሰር ከተመሠረተ ሶስት ወር ያልደፈነው የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአማራ ማሕበር (Washington Area Amhara Association – WAAA) ሲሆን፤ አዘጋጆች የሰሜን አሜሪካ የአማራ ማሕበራት ፌደሬሽን ወይም ፋና (Federation of Amhara Associations in North America – FANA) …

Read More »

ጀነራል ተፈራ በጠና ታመዋል። ውጭ ሄደው እንዳይታከሙ ተከለከሉ።

  ፈራ ማሞ   10 ህዳር 2022 የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከአገር እንዳልወጣ ከአዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተከለከልኩ አሉ። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ትናንት ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም. ወደ እስራኤል አገር ለሕክምና እና ለጉብኝት ለመጓዝ ከተነሱ በኋላ ጉዞ ተከልክለው መመለሳቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፓስፖርት ቁጥጥር የሚደረግበትን ስፍራ ካለፉ በኋላ ጉዞ ማድረግ እንደማይችሉ ስለተነገራቸው ወደ …

Read More »

በህወሓት ላይ የተጣለው የሽብርተኝነት ፍረጃ መነሳት

በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.