Breaking News
Home / News (page 229)

News

የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት::

ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ የዘር ማፅዳት ወንጀል በዓለማችን ታሪክ የነበረ ነገር ቢሆንም በተለይ ከቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ መበተን ጋር ተያይዞ በተፈፀሙት ወንጀሎች ትኩረት ያገኘ በሕዝብ ላይ የሚፈፀም የማሳደድድና የማፈናቀል ወንጀል ነው። እኤአ ከ1992-1995 በተካሄደው የቦስንያ ሄርዞጎቪና ጦርነት ሙስሊሞችና ክሩአቶችን ሰርቦች በግዳጅ ቀያቸዉን እንዲለቁ በማድረጋቸው ከአንድ መቶ ሺሕ በላይ ሙስሊሞችና ክሮአቶች የዘር ማፅዳት ወንጀል ሰለባ ሆነዋል። በቅርቡም በባንግላዴሽ የሚኖሩት ሦስት መቶ ሺሕ የሮሄንጊያ ማኅበረሰብ …

Read More »

ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች መፈታታቸው ተሰማ።

***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ በጠዋት ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል። ወጣቶቹ መለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል። አብን የወጣቶቹ መለቀቅ ተገቢና ትክክል መሆኑን ያሰምርበታል። ለወደፊትም መንግስት በሰላማዊ ዜጎች ላይ መሰል አፈናና እስር ከማድረግ እንዲቆጠብ ይጠይቃል። ወጣቶቹ ያነሷቸው መሰረታዊ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.