News
Performance of Dr. Abiy from March 2018 to March 2019
እስክንድር አዳራሹን በመከልከሉ ጋዜጣዊ መግለጫውን እንዲያቋርጥ አስገድዶታል::
በጣም የሚገርም ነው ምን ያህል የአዲስ አበባ ህዝብ ተኝቶ በኦነግ ስር እንደ ወደቀ ያሳዝናል:: ለዚህ እኮ ነው አማራው ጠንክሮ እንዳይወጣ እያታገሉት የነበረው:: አሁንማ ስልጣን በእጅ ሆነ እኮ ! ፍርዱን ° ለህዝብ!! ሰላማዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ማስተጓጎልና የመንግስት ግልጽ የአምባገነንና የአፈና ተግባር ነው!! … እነ እስክንድር ነጋ ዛሬ በራስ ሆቴል አዳራሽ ከሕዝብ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ እና ፈደራል …
Read More »በሀገረ አሜሪካን ፖርላማ HR 168 በዶ/ር አብይ ላይ ተጀምሯል!
ሰበር ዜና!ከሀገረ አሜሪካን ፖርላማ HR 168 በዶ/ር አብይ ላይ ተጀምሯል====================================ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ዶክተር አክሎግ ቢራራን ጨምሮከ40 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ ሰዎችበወቅቱ የሀገራችን ጉዳይ ለዶ/ር አቢይ ያስተላለፉት መልእክት========================ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ(በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን)March 26, 2019መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም.ግልጽ ደብዳቤለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድአዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያጉዳዩ፦ አዲስ አበባና የሰብአዊ መብት ታጋዩ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይበአሜሪካ ከምንገኝ …
Read More »ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
https://www.facebook.com/watch/?v=430049631079642
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች