Breaking News
Home / News / ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል::

ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል::

From: Agegnehu Kassa

ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል ።

እኛ አማሮች ከአጋሮቻችን ጋር ይህን የዘር ፓለቲካ በፅኑ እንዋጋለን ። መዳረሻችንም አብን ነው ።

Why አብን ???

**አብን የሚያምንበትና ለመታገል የሚንቀሳቀሰው አማራን አዳክሞ ኢትዮጵያን ለመበተን ከሚታገል የመለስና መለስ ወለድ የኦሮሞ ተስፋፊ ሜንጫዎችና ደጋፊዎቻቸው ጋር መሆኑ = (by the way እን ማዴቦ ፡ ቦንገርና ቀርሴሞ ፡ ባሸራቃጭነትና ባንዳነት እዚህ ቡድን ውስጥ ይጠቃለሉ) ።

** * አብን Ethnic Federalism ለኢትዮጵያ መርዝ ነው መቀየር አለበት ብሎ ሰለሚያምንና ስለሚታገል ።

*** አብን በቛንቛ ያልተከለለች የሁሉም ኢትዮጵያን ስለሚመኝና ስለሚታገል ።

***አማራ የኢትዮጵያ አንድ ግንድ ሞሰሶ ነው ፡ በሁሉም ኢትዮጵያ ተበትኖ ይኖራል ። አማራ ኢትዮጵያ ውስጥ የትም ቦታ የመኖር መብቱ እንዲጠበቅ ስለሚታገል ።

*** አብን በውሸት የፈጠራ ታሪክ የተዛቡ የተሸረሸሩ የአማራ ፡ የአፋር ፡ የኮንሶ ፡ የጋምቤሌላ ፡ የሶማሌ ፡ የኩናማ ና ሌሎችም ብሔሮች እውነተኛ ታሪክ እንዲከበር ስለሚታገል ።

*** አብን የአንድ ዘር የበላይነትን ስለሚፀየፍ ።

*** ባለው ገብጋባ መረን ያጣ ኬኛ የዘር ፖለቲካ የአንድ አማራ ጠንክሮ መውጣት ለዘር ፓለቲካ ችግር ማርከሻ ወይም Anti-dot ይሆናል ብሎ ስለሚያምን

አብን መውጫችን ነው ።

አብንን መደገፍ ኢትዮጵያን መታደግ ነው።
አማራ መሆንም አይጠበቅብህም ።

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

One comment

  1. እስቲ ወሬአችሁን ተውና ወያኔ በጠራራ ፀሐይ የነጠቃችሁን አነዚያንን ለምለም መሬቶች ራያን ወልቃይትን ፀገዴን ፀለምትን አስመልሱ፡፡ ባዶ ፉከራ ብቻ ……ምስሽ ወያኔ ነው

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.