News
ታማኝ በየነ ለኮሎኔል አብይ ጥብቅ መልእክት አስተላላፈ ! ሼር::
https://www.facebook.com/AbbayMedia/videos/1647208435419048/?t=38
Read More »ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ አስቸኴይ ጥሪ ! Share !
ቀን 17/05/2012 ዓ.ም ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 16 እና 17፣ 2012 ዓ.ም 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ የንቅናቄያችንን አጠቃላይ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ፤ የምርጫ ዝግጅት፤ የታሠሩ የአብን አመራሮችና አባለትን፤ የታገቱ አማራ ተማሪዎችን እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ እና አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቋል። በሀገራችን ኢትዮጵያ አማራ ጠል የተሳሳተ ትርክት …
Read More »ኮሎነል አቢይ ዛሬ አስመራ ገቡ !
የህዝብ አስተያየት Abi Abenzer Temsgen ለአንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ የትኛውም የፖለቲካ ትኩሳት አይከለክለኝም። መቼም መቼም አንተን በመደገፌ አላፍርም ። ኑሬልኝ ውዱ መሪዬ Jaalannee Maqaasaa With all due respect ተቨዳ Estie Deinsa ወጣት የ አማራ ተማሪዎች ታፍነው ምን አልባትም ተገለው ባለበት ሰአት ሽርሽር ? የምናውቀው መሪወች ጉብኝታቸውን አቋርጠው ሲመጡ ነበር ። ካሉ ምን ይደረጋል መልካም መንገድ:: …
Read More »