News
ይሄን ጉድ አዳምጡና ላልሰሙ አሰሙ !
የአሜሪካዋ የፓርላማ ቃል አቀባይ የፕረዚደንት ትራምፕ ንግግር የያዘዉን ወረቀት ቀዳ ጣለችው።
ድሮም እኮ ጴንጤ ኦርቶዶክስን አይወዳትም።
ድሮም እኮ ጴንጤ ኦርቶዶክስን አይወዳትም። ጴንጤ ስልጣን በያዘ ማግስት ኦርቶዶክስን መበቀል የስራ መጀመሪያው ነው። እንደሽፍታ በሌሊት 2 ገድሎ 17 ያቆሰለው የቦሌው ስራ አስፈፃሚው የኦነግ ጴንጤ ይህ ሰው ነው።
Read More »በአዲስ አበባ ከተማ 22 – 2 ሰዎች ተገደሉ ::
ክር(ማተብ) ያሠረ ሁሉ የሚታረድበት መንግስት ዓልባ የተረኞች የአገዛዝ ሥርዓት ጦርነቱን ሀይማኖታዊ ውጊያ አድርጎታል ። አዲስ አበባ ውስጥ 22 አካባቢ ያሉ ቅድስት አርሴማ ቤተ/ክርስቲያንን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ከሌሊቱ 7፡30 ሲሆን የአገዛዙ ፖሊሶች በቀጥታ ወደ ህዝቡ በመተኮስ ሁለት ወጣቶች ተሰውተዋል ። ለጊዜው ብዙ ቁጥሩ ያልታወቀ ምዕመናንም በጥይት ተመተው ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ ተነግሯል ።
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች