https://www.facebook.com/498897333865511/videos/542249549800072/?t=540
Read More »News
የፋኖ ኮማንደር ሲገባ ተመልከቱ !
https://www.facebook.com/mikiyasadane79/videos/262923618228623/?t=0
Read More »የአብን መግለጫ – የመንግሥት መር (state-led) ሽግግር አስፈላጊነት!
ለመላው የአማራ ሕዝብ፣ለድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፣ለመላው ኢትዮጵያውያን! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራችንን ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ኃብታዊ አውዶችን በጥልቀት በመገምገም፤ የአማራ ሕዝብን ወቅታዊ አቋምና ዘላቂ ጥቅሞችን፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችና ኃይሎች ፍላጎቶችን እና የቀረቡ አማራጮችን በፅሞና በመመርመር፤ በዚህም መሠረት፦ ለሰላማዊና ጠንካራ አገራትና መንግሥታት እንኳን የሚያዳግቱ …
Read More »የፋኖው ኮማንደር አረጋ የቪድዮ መልዕክት ለመጀመሪያ ጊዜ ላከ – ሙሉውን ይዘነዋል!
አዲስ አበባ ዉስጥ ከኦሮሞ በስተቀር ማንም ሥራ እንዳይቀጠር የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ለሥራ ቅጥር ማሟላት ያለብንን መስፈርት አሟልተን ፈተናውን ብናለፍም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በሚል ቅጥር ሳይፈፀምልን አራት ወር ሞላን ሲሉ በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታቸውን ያቀረቡ አመልካቾች ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ህዳር 2 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ ክፍት ቦታዎችን በቅጥር ለሙላት በሚል በ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች