Breaking News
Home / News (page 148)

News

Time Bomb በአንቀፆቹ ውስጥ የቀበረ ህገመንግስት ይሄን ያክል ቀን መነታረክ ራሱ አስገራሚ ነው። Apartheid Laws.

Veronika Melaku አማራ ያልተወከለበት ህገመንግስት ! በዚህ የተፃፈበትን ቀለምና ወረቀት እንኳን ያህል ዋጋ ለሌለውና ለሚሊዮኖች መፈናቀልና ለሺህዎች ሞት ምክንያት ለሆነ ተራና Time Bomb በአንቀፆቹ ውስጥ የቀበረ ህገመንግስት ይሄን ያክል ቀን መነታረክ ራሱ አስገራሚ ነው። 85 በመቶው ህዝቧ ከድህነት ወለል በታች የሚኖር ህዝብ እያላት ለየአንዳንዱ የካቢኔ አባሏ የ200 ሺህ ብር ስማርት ፎንና ታብሌት የምትገዛ አገር በእውኑ ታስገርማለች።የሳምሰንግ ኩባንያ ዓመታዊ ገቢ ከ173 …

Read More »

ሰበር ሚስጥር ! የአማራ ባንክ ታገደ !

፨#ሰበር ሚስጥር!!! ከዳግማዊ አለሙ ፨የአማራ ባንክ ጊዜውን እራሱ ያራዘመው ከመሰላችሁ የአለማችን ቂሎች እናንተው ናችሁ!!! ፨የአማራ ባንክ ወደ ስራ እንዳይገባ ብሔራዊ ባንክ ነው ያገደው በምን ምክንያት ለምትሉ ጠያቂዎች መልሱ :- 1)የአማራ ባንክ ፍቃድ የወጣው በከተማ ስንታየሁ በኩል መሆኑ እና ከተማ ስንታየሁ በነ መላኩ ፈንታ ተገፍቶ ከአገር ሸሽቶ ወደ ጀርመን ማቅናቱ የመጀመሪያው እና ዋነኛው ምክንያት ነው።ከተማ ስንታየሁ ለምን ተገፋ?ለምንስ ባንኩን በጅምር ጥሎት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.