Breaking News
Home / News (page 169)

News

የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ!

#ሰበር ዜና የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ! አቶ ዩሀንስ ቧያሌው ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!! አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር። ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን አፍ ሊያዘጋ ይገባል ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራን የሚሳደብበት ጊዜ ለመጨረሻ …

Read More »

አምስት የአማራ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል።

አምስት የአማራ ፓርቲወች የአማራ ማሕበራዊ ራዕይ ግንባር (አማራ) በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል። ግንባሩን የመሰረቱት 1) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል (አዴኃን) 2) የመላው አማራ ሕዝብ ፓርቲ (መአሕፓ) 3) የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) 4) የአማራ ሕልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (አሕኢአድ) 5) ነፀብራቀ አማራ ድርጅት (ነአድ) ናቸው ቀጣይም አብንን ጨምሮ አንድናታላቅ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.