Breaking News
Home / News (page 123)

News

ሰበር ሚስጥር ! የአማራ ባንክ ታገደ !

፨#ሰበር ሚስጥር!!! ከዳግማዊ አለሙ ፨የአማራ ባንክ ጊዜውን እራሱ ያራዘመው ከመሰላችሁ የአለማችን ቂሎች እናንተው ናችሁ!!! ፨የአማራ ባንክ ወደ ስራ እንዳይገባ ብሔራዊ ባንክ ነው ያገደው በምን ምክንያት ለምትሉ ጠያቂዎች መልሱ :- 1)የአማራ ባንክ ፍቃድ የወጣው በከተማ ስንታየሁ በኩል መሆኑ እና ከተማ ስንታየሁ በነ መላኩ ፈንታ ተገፍቶ ከአገር ሸሽቶ ወደ ጀርመን ማቅናቱ የመጀመሪያው …

Read More »

የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ በቀጥታ ከአበበ በለው ጋር !

ሽግግር መንግስት የባሰ ችግር ነው የአብን ሌቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ..። ። በቀጥታ ከአበበ በለው ጋር ይወያያሉ ይከታተሉሽግግር መንግስት የባሰ ችግር ነው የአብን ሌቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ..። ። በቀጥታ ከአበበ በለው ጋር ይወያያሉ ይከታተሉPosted by Mereja.com on Monday, May 11, 2020

Read More »

ተረኘነት ከኤፎርት ወደ ገዳ ተመልከቱ ጉድ ያለ ምንም ጨረታ ለገዳ የተሰጠዉን !

ሃገር በቀልም ይሁን አለም አቀፍ ስራው በህጋዊ ጨረታ ስለመሰጠቱ ማብራሪያ ስለመጠየቅ !! አለም አቀፍ ተቋራጩ https://geda.co.uk/about/ ወይስ Geda Construction general Contractor? #ኢፈርትና_ሱርን ወደ መቀሌ አባሮ ተረኛው #የገዳ ኮንስትራክሽ አዲስ አበቤ ላይ ከተመ ወይስ በህጋዊ ጨረታ ለአለም አቀፉ Geda Construction የተሰጠ ነው ? ከሱር ወደ ገዳ ፣ ከኢፈርት ወደ ገዳ ኢንቨስትመንት …

Read More »

ETHIO 360’ን በሳተላይት ይመልከቱ !

#መልካም #ዜና======== #ሼር #ሼር#ETHIO 360’ን #በሳተላይት #ይመልከቱ !!#ከመረጃ #ቴሌቭዥን #ጋር #በመተባበር ሪሞትዎን አንስተው ጣቢያዎን መረጃ ተሌቭዥን ላይ ሲያደርጉ በጉጉት ሲጠብቁት የነበረውን የኢትዮ 360 ፕሮግራም ያገኛሉ።የሳተላይት አድራሻ===========Satellite EUTELSAT 8WBFrequency__11636Symbol Rate__27500VerticalFEC__5/6

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.