Breaking News
Home / News (page 100)

News

የኦሮሞ ክልል አዲስ አበባን ሊረከብ ነው? የታገልነው ለዚህ ነው? ጉድ ተመልከቱ::

የፌንፊኔ ስካር እየጎዳ ያለው እነ ወለጋን፣ ባሌን፣ አርሲን ነው #ግርማካሳ ለኦሮሞ ክልል ፍርድ ቤት ብለው 1.8 ቢሊዮን ብር፣ ለኦሮሞያ ፖሊስ ጽ/ቤት ብለው 700 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሞ ጀግኞች መታሰቢያ ብለው 1 ቢሊዮን ብር መድበዋል፡፡   እነዚህ ሶስቱ ፕሮጀክቶች ብቻ 3.5 ቢሊዮን ብር ደርሰዋል፡፡ ሶስቱም የሚገነቡት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አላማቸው …

Read More »

በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!

#በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር (ከጳጉሜ 2012 ዓ፡ም እስከ መስከረም 2013 ዓ፡ም) 1. ይበሉ ጌታሁን (35) 2. ጥላሁን አበበ(16) 3. መኩሪያው አበበ (20) 4. በቀለ አየነ(35) 5. አለሚቱ በሪሁን(25) 6. ሂወት በቀለ (7) 7. ካሰች በቀለ (17) 8. ንጉሴ በሪሁን(35) 9. ሀብታሙ( 30) 10. …

Read More »

የአማራ ባንክ ምስረታና ምዝገባ !

File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph   የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ ፤ 1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.