ጥብቅ መረጃ፣ በ Ermias Legesse Wakjira ይሄ ከታች ያስቀመጥኩትን ውይይት ካደረግን በኋላ “የአማራ ሕዝባዊ ኃይል” የሚያደራጁ አመራሮችን አግኝተናል። አናግረናቸዋል። የጠየቅነውን ጥያቄዎች ግልጽ ምላሽ ሰጥተውናል። ከታች የዘረዘርኩት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። #1ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል በየትኛውም የብልፅግና መንግስት መራሽ እዝ ሰንሰለት ውስጥ ለመግባት ስምምነት እንዳልደረሰ ነግረውናል። #2ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከመንግስት የሎጅስቲክ ድጋፍ እንዲደረግለት ከመጠየቅ በስተቀር በእጁ ያለውን የሰው ኃይልም ሆነ ሎጅስቲክ …
Read More »News
የአማራ ህዝባዊ ኃይልና የብአዴን ዉሳኔ ! ስሙት !
መንግስት የናይጄሪያ መሪዉ ኦባሳንጆ የሚያመጡትን የመፍትሔ ሐሳብ እጠብቃለሁ አለ::
አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት? ወይስ የማናት?
ብአዴን እጅህን ከዘመነ ካሴ ላይ አንሳ!!!
#የአማራን_ምድር_የብአዴን_መቀበሪያ_እናድርግ!!! የእማራን ምድር ለብአዴን ምድራዊ ሲኦል ማድረግ- በአርበኛ ዘመነ ካሴና ፋኖዎቻችን ላይ የተላለፈን ብአዴናዊ ውሳኔን በራሱ በብአዴን ላ እላይ አመራር ላይ በማዞር እርምጃ ይወሰድ!!! ***ወንድወሰን ተክሉ*** ፠ ይድረስ ለአማራ ታጣቂ ኋይሎች በሙሉ- የጀግኖቻችንን ደህንነት ከናንተ እጅ እንፈልጋለን በለየለት ጸረ አማራነቱ ጃንደረባ ባንዳ የሆነው የብአዴን ላእላይ አመራር በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ዛሬም ጸረ አማራዊ የሆነ የማጥቃት ውሳኔ ማስተለላፉ ተሰምቷል። የጀግናችንን ጄ/ል …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች