Breaking News
Home / News (page 103)

News

በዘር ፍጅት የቆመው ብልጽግና! መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው።

  ***** መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው። የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን የሚያስተዳድረውም ይኸው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በኮማንድ ፖስት እና አጣሪ ግብረኃይል ስምም በቦታው ስምሪት የሰጠውም ብልጽግና ፓርቲ የራሱን የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች ነው። አማራ/አገው ራሱን ከአጥቂዎች እንዳይከላከል የነፍስወከፍ መሣሪያ እንዳይታጠቅ፤ ከታጠቀም እንዲፈታ ያደረገው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በተለይ በመተከል በአማራ/አገው ላይ እየተፈፀመ ባለው የዘር ፍጅት አመራሩ ጭምር እየተሳተፈ መሆኑን ብልጽግና ራሱ …

Read More »

የኦሮሞ ክልል አዲስ አበባን ሊረከብ ነው? የታገልነው ለዚህ ነው? ጉድ ተመልከቱ::

የፌንፊኔ ስካር እየጎዳ ያለው እነ ወለጋን፣ ባሌን፣ አርሲን ነው #ግርማካሳ ለኦሮሞ ክልል ፍርድ ቤት ብለው 1.8 ቢሊዮን ብር፣ ለኦሮሞያ ፖሊስ ጽ/ቤት ብለው 700 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሞ ጀግኞች መታሰቢያ ብለው 1 ቢሊዮን ብር መድበዋል፡፡   እነዚህ ሶስቱ ፕሮጀክቶች ብቻ 3.5 ቢሊዮን ብር ደርሰዋል፡፡ ሶስቱም የሚገነቡት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አላማቸው አዲስ አበባን የኦሮሞ ብቻ (oromize) ለማድረግ ነው፡፡ የዴሞግራፊ ለውጥ ለማድረግና …

Read More »

በመተከል የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር:: ጭፍጨፋ እስከአሁን አልቆመም!

#በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ በግፍ የተጨፈጨፉ የወገኖቻችን ስም ዝርዝር (ከጳጉሜ 2012 ዓ፡ም እስከ መስከረም 2013 ዓ፡ም) 1. ይበሉ ጌታሁን (35) 2. ጥላሁን አበበ(16) 3. መኩሪያው አበበ (20) 4. በቀለ አየነ(35) 5. አለሚቱ በሪሁን(25) 6. ሂወት በቀለ (7) 7. ካሰች በቀለ (17) 8. ንጉሴ በሪሁን(35) 9. ሀብታሙ( 30) 10. አደራው ( 25) 11. አገኘሁ ጌታሁን(30) 12. ደረጀ አገኘሁ(10) 13. …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.