Breaking News
Home / News (page 104)

News

የአማራ ባንክ ምስረታና ምዝገባ !

File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph   የአማራ ባንክ ውክልናን በተመለከተ አጭር ማብራሪያ ፤ 1. ማን ነው የሚወከል ? ከኮቪድ አንፃር እና የባንኩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከ150,000 በላይ በመሆናቸው በባለ አክሲዮኖች እንዲወከሉ የሚፈለገው የባንኩ አደራጆች ናቸው ። ነገር ግን ተመራጭ አማራጭ ባይሆኑም ባለአክሲዮኖች የሚከተሉት ሁለት መብቶች አሏቸው ። አንደኛ ከአደራጆች ውጭ ያለ ሌላ ማንኛውም ሰው የመወከል መብት አላቸው ። ሁለተኛ ማንንም ሰው አልወክልም እኔ በቀጥታ ነው ስብሰባ …

Read More »

የዓይን ምስክር ነኝ። አንዱ ዓለም ተፈራ!

የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ለመጀመሪያ ጊዜ ተከዜን ተሻግሮ ወደ ወልቃይት ሲገባ፤ በቦታው ነበርኩ። ለምን እንደገባና ገብቶ ምን እንዳደረገ የነበረውን ሀቅ ከተረዳን፤ ዛሬ በቦታው መደረግ ስላለበት የአስተዳደር ውሳኔ፤ ትክክለኛ ግንዛቤ ይኖረናል። የዚህ ጽሑፍ መልዕክት ይሄው ነው። የዛሬ አርባ ዓመት፤ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ሠራዊት፤ ወልቃይትን ተቆጣጥሮ፤ ሕዝቡ ራሱን አደራጅቶ እንዲያስተዳድር አድርጎ ነበር። ይህ አካባቢ ከአራቱ በቤጌምድርና ስሜን ክፍለ ሀገር ካሉት ዞኖች …

Read More »

ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ

    ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ። እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም። እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር ምንጠራ አልተፈፀመብንም፣ እኛ በህግ መሬታችን አልተወሰደም። በህግ ያልወሰዱትን መሬት በህግ …

Read More »

የብልጽግና ፓርቲ ሰንካላ አቋሞች!

የብልጽግና ፓርቲ አባል ለመሆን “ዋልታ ረገጥ አመለካከትና ተግባሮችን በጽናት የሚታገል ” መሆን ቅድመ ሁኔታ ሆኖ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ ምዕራፍ 2 አንቀጽ 9 ተራ ፊደል ሐ ላይ በግልፅ ተቀምጧል ። አልፎ አልፎ አንዳንድ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ይህን ደንብ ሲተላለፉ ማየት ለፓርቲው ህልውናም ሆነ ለሃገር ሰላም ጥሩ አይደለም ። ከህወሓት ጋር አብሮ ሊቀበሩ የሚገባቸው ብዙ ብዠታዎች አሉ ። ሀገር …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.