News
ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ
ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ። እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም። እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር ምንጠራ አልተፈፀመብንም፣ እኛ በህግ መሬታችን አልተወሰደም። በህግ ያልወሰዱትን መሬት በህግ …
Read More »የብልጽግና ፓርቲ ሰንካላ አቋሞች!
የብልጽግና ፓርቲ አባል ለመሆን “ዋልታ ረገጥ አመለካከትና ተግባሮችን በጽናት የሚታገል ” መሆን ቅድመ ሁኔታ ሆኖ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ ምዕራፍ 2 አንቀጽ 9 ተራ ፊደል ሐ ላይ በግልፅ ተቀምጧል ። አልፎ አልፎ አንዳንድ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ይህን ደንብ ሲተላለፉ ማየት ለፓርቲው ህልውናም ሆነ ለሃገር ሰላም ጥሩ አይደለም ። ከህወሓት ጋር አብሮ ሊቀበሩ የሚገባቸው ብዙ ብዠታዎች አሉ ። ሀገር …
Read More »መልእክት ለዶ/ር አብይና ለሺመልስ አብዲሳ!
አሁንም በኦሮሞ በሶማሌ በደቡብ ክልል ያለ አማራ መምረጥ መመረጥ አይችልም ! ህወሃትን አባርሬ በህወሃት ሰነድ ልግዛቹ አይባልም ! በህገ መንግስቱ መሰረት አድዋን አባረን በሻሻን ሾመናል። ዜጎች ግን ትላንትም ዛሬም ሃገር አልባ ናቸው ። ትላንት ችግራችን ሰዎቹ ከመጡበት መንደር አልነበረም ፣ ችግራችን ከሰነዱ ነው። ዛሬ ጠቅላዩ የምናውቀውን በትወና መልክ አብራርተው ነግረውናል ፣ ጥያቄው የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነው ህገ መንግስትስ መጨረሻው ምንድን …
Read More »