News
ዝም አልልም!
አማራ ይህን የተደገሰልህን ጉድ ስማ!! share.
አዲስ አበባ ቀስበቀስ ወደ ኦሮሞ ክልል እየገባች ነው:: አብይ አህመድ ይሄን አያውቅም? share!
ጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቁ።
ጠ/ሚ/ሩ አገር መምራት ስላልቻሉ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው!*****👉በዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳዩት ከፍተኛ የሆነ የአመራር ድክመት፣ብቃት ማነስ፣የአገሪቱን ውስብስብ ችግሮች አቅልሎ ማየትና በበቂ ሁኔታ ተተድቶ መፍትሄመፈለግ ስላልቻሉ ስልጣን እንዲለቁ መጠየቅ መጀመር አለብን።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጡ ማግስት ጀምሮ፦1) ከ2000 በላይ አማሮች በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በደቡብና በኦሮሞ ክልልበማንነታቸው ተለይተው በጅምላ ሲጨፈጨፉና እንደቅጠል ሲረግፉ፣ ዛሬ ብቻበመተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ ከ250 በላይ አማራ/አገው/ሺናሻ በቆዳቀለማቸው ተለይተው ሲታረዱ …
Read More »