Breaking News
Home / News (page 118)

News

አዲስ አበቤ ንቃ!

#አፓርታይዱ #ኦዴፓ #አዲስ #አበቤ #ለፍቶ #የቆጠበውን #ኮንዶሚኔም #ዘረፈው !!******************************ከንቲባ ታከለ ኡማ ፍርድ ቤት እናቆመዋለን!! ፍትህ ለአዲስ አበባ ድሆች እንጠይቃለን በሪከርድ ይመዘገባል ነገ ሂሳብ ያወራርዳል።///የአዲስ አበባ ነዋሪ አፈር ልሶ ቆጥቦ በሰራው ቤት ከዝዋይ አምቦ እና ባሌ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሰራተኞች አደራጅተህ የሰዉ ቤት ማደል ከወንጀልም በላይ አደገኛ ዘረኝነት ነው። የተሰጡ የኮንዶሚኒዮም ቤቶች በአስቸኳይ ይታገድ በማለት በፍ/ቤት እንጠይቃለን ም/ከንቲባ ታከለ …

Read More »

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ታሰረ!

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ወጣት አስናቀ መንገሻ እና የተሸርቱ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ትናንት 10 ስዓት መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ አሳምነው ፅጌን የሚዘክር ቲሸርት በመልበሱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠን ስንከታተል ነበር።ስለሆነም መንግስት እንዲረዳው የምንፈልገው የሰኔ 15 ጉዳይ በገለልተኛ (በምናምናቸው ባለሙያወች) ተጣርቶ እስካላወቅን ድረስ መንግስትን ፍፁም የማናምን መሆኑን እየገለፅን በስአቱ ህይወታቸውን ያጡ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.