የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ገምግሞ ውጤቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ግምገማው የአዲስ አበባ ምርጫ እና ድህረ ምርጫ ሂደትን የተመለከተ ነው፡፡ በውጤቱም ባልደራስ ፤ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ስለዘረፉት የዚህን ምርጫ ውጤት በፍፁም አልቀበልም ብሏል፡፡ ገዥው ፓርቲ በዋና ፈፃሚነት፤ ምርጫ ቦርድ በተባባሪነት ምርጫውን ስለዘረፉት በፍርድ ቤት ከስሻለሁ ሲል የግምገማ ውጤቱን ይፋ ባደረገበት መግለጫ አሳውቋል፡፡ ይህ ጥናት በአዲስ አበባ …
Read More »News
መልእክት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ !
ክቡር ፕሬዘዳንት የአሰብን ጉዳይ ሊያስቡበት ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺዎች የወደቁበት የባድሜ መሬት ለኤርትራ መንግስት መልሰሷል ! የኤርትራ ህዝብ ንብረቶችን አንድም ሳይነካ ከነሙሉ ንብረቱ መልሷል እርስዎም በምላሹ በታሪክም በማስረጃም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚመልሱ እርግጠኞች ነን :: የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግመል አጠጡበት ብሎ በችሮታ ለኤርትራ ህዝብ እንደሰጠ የአደባባይ …
Read More »ለአማራ ሕዝብ ጥሪ !
የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም – ግርማ ካሳ
ያኔም የምለው ነው፣ አሁንም እላለሁ፣ የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም #ግርማካሳ ከሁለት አመት በፊት ከሲዳማ ውዝግብ ጋር በተገናኘ የጻፍኩት ጽሁፍ ነበር፡፡ “የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል ” በሚል ርእስ፡፡ በዚያ ጽሁፍ የሚከተለውን አስፍሬ ነበር፡፡ ካርታውንም ያኔ ያወጣሁት ነው፡ “ሕብረ ብሄራዊ የሆኑ፣ አንዱ ጋር አንዱ ብሄረሰብ፣ እልፍ ብሎ ሌላው የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ብዙ ስላሉ፣. የይገባኛል ጥያቄዎች ስፍር ቁጥር አይኖራቸውም። …
Read More »የክተት ዘመቻው አንድምታ፣ አስፈላጊነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ! – Dessalegn Chanie
ትግራይ ክልል አጠቃላይ ያሉ ወረዳዎች ብዛት 35 ነው። በፌደራል መንግስቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ መሰረት መከላከያ ትግራይን ለቆ ከወጣ ባለፈው አንድ ወር ትህነግ በትግራይ ባሉ እያንዳንዱ ወረዳዎች የወታደር ምልመላ ኮታ በመጣልና በግዴታ መልምላ (Forced conscription) ከ3 ቀን እስከ አንድ ሳምንት የሚፈጅ የለብ ለብ ስልጠና በመስጠት ወታደር አሰባስባ እነዚህን ምልምል ወጣቶች ከፊት በማሰለፍ በመጀመሪያው ዙር ዘመቻ የተረፉትን እንደ ዋነኛ አጥቂ ጦር …
Read More »