Breaking News
Home / Amharic (page 89)

Amharic

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ ቡድን ነጻ ወጣ።

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ ወጣ። የወገን ጦር በራያ የሰንሰላታማ ከተቆጣጠረ በኋላ ለሊቱን የጥምር ጦሩ ባደረገ ዉጊያ የሳንቃ ስሪንቃ ወልዲያ ሀራ ጎብየ ቆቦ ነጻ ወጥተዋል። ወደ ጨርጨር እና አላማጣ እየሸሸ የሚገኘዉን እየደመሰሰ ነዉ።

Read More »

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ!

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ ባይኖረው ኖሮ በተለያዩ አካባቢዎች ዓመቱን ሁሉ የደከምንበት ሰብል አብሮ መኖርን በሚጠየፉ ስራ ጠሎች በጉልበት ተቀምተን ሲከፋፈሉት በዝምታ አይመለከትም ነበር ሲሉ ተጎጅዎች ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል ህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው። ለሚነሱበት ቅሬታዎችም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.