Breaking News
Home / Amharic (page 91)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

አብንን ይምረጡ!

አማራ ሁሌም በጦርነት የሚያሸንፍ ህዝብ ነው። የአማራ ህዝብ ደካማ ጎን ሁሌም በጠመንጃ አሸንፎ ህግ በሌለበት አለም ለውሸት ህግ የሚሸነፍ ህዝብ መሆኑ ነው።የአማራ ህዝብ ዋናው ችግር “መንግስት” የሚባለውን ማንኛውንም አካል ያከብራል።አማራ ስናይፐርን በ17ኛው ክፍለ ዘመን ምንሽር ማርኳል። ግን ለዘመናት ያልተቋረጠ ችግሩ በሰላም ቀጠና ላይ ለተሸናፊዎች መልሶ በቃላት መሸነፉ ብቻ ነው። ጀግናው …

Read More »

የአማራ ባንክ ምስረታ የመጨረሻው ምዕራፍ!

የአማራ ባንክን ሥራ ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱን አቶ መላኩ ፋንታ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ መላኩ ፋንታ በተለይ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ በምስረታ ላይ ያለውን አማራ ባንክ ሥራ ለማስጀመር እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ እንደ አቶ መላኩ ማብራሪያ ባንኩን ፈቃድ የማሰጠትና ሥራ የማስጀመር …

Read More »

የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም አሉ!

የኢዜማው መሪ ለጨፍጫፉዎች ጥብቅና ቆመው፣ የዘር ፍጅት የተፈፀመበትን ሕዝብ ክደው ተከራክረዋል! የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ከአማራ ቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም ብለው ተከራከረዋል። ጋዜጠኛው ጉዳዩን የሚያስተካክሉበት እድል ቢሰጣቸውም የኢዜማው መሪ ግን ከአቋማቸው ፍንክች አላሉም። የአማራ ሕዝብ ከሌሎቹ ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ በተለየ በሰነድ ተፈርጆ የተጠቃ ሕዝብ ነው። የአማራ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.