Breaking News
Home / Amharic (page 88)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል!

ተናግሬአለሁ! Dr. Agegnehu !   አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል። አሁን ህወሃቶች ተዋግተው ራያንና ወልቃይትን መረከባቸው አይቀርም። የምጠረጥረው እነ አብይ ህወሃቶችን ደግፈው ወልቃይትንና ራያን እንዲረከቡ በማድረግ የአገኘሁ ተሻገር በህወሃት እንዲበላ በማድረግ የክልሉ ህዝብ አሁንም መሪ አልባ(መሪ ባይሆኑም) በማድረግ ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ የማድረግ ፕሮጀክታቸውን አሳክተው ሀገሪቱን ይበትናሉ። የመጨረሻው መጨረሻ …

Read More »

የምርጫ ዉጤት ! ባልደራስን አስሮ ብልጥግና 98% አሸንፍኩ አለ::

ቦርዱ እንዳመለከተው ብልፅግና ፓርቲ ከ436 መቀመጫዎች ውስጥ 410 ያሸነፈ ሲሆን ለቀጣዩ አምስት አመታትም መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ወንበር አግኝቷል። የተቃዋሚ ፖርቲዎች ያሸነፏቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 11 ሲሆን የግል ተወዳዳሪዎች ደግሞ አራት አሸንፈዋል። በአማራ ክልል አብን 5 የፓርላማ መቀመጫዎችን ሲያገኝ፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን እንዲሁም …

Read More »

የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ ማሰር ማፈን!

የታጠቁ የበዳዲና (ብልጥግና ) ሰዎች የፍርድ ቤት ማዘዣ ሳይዙ በአዱስ አበባ የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ የማሰር ማፈንና መግረፍ ስራ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ በስፋት እየተገለፀ ነው:: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን:: ስላማዊ ሰው ላይ ከሚበረቱ እዚያው በትግራይ እነ ፃድቃን አሉላላቸው አይደለም እንዴ::

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.