(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅበረሰብ ውስጥ ያደገ ሰው፤ በተለይ በስነሰብ ጥናት ላይ የሊቅነት ካባ የደረበ ሰው፤ ፋኖነትን በመንገደኛ ቅኝት (etic perspective) ተንትኖ ብያኔ ሲሰጥ አንዳች የተበላሸ ነገር ስለመኖሩ ከእርግጠኝነትም በላይ ጠቋሚ ነው። የታጠቀ …
Read More »Amharic
የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ሥጋት !
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የኦሮሞ ነፃነት ጦር ታጣቂዎች ናቸዉ የተባሉ ኃይላት በሚቆጣጠሯቸዉ አካባቢዎች የሚኖረዉ ሕዝብ ከፍተኛ ግፍና በደል እንደሚደርስበት ነዋሪዎች አስታወቁ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ስዩም ጌቱ ያነጋገራቸዉ የዞኑ በተለይም የገላን ወረዳ ነዋሪዎች እንደሚሉት ታጣቂዎቹ ይዘርፏቸዋል፤ያንጋላቷቸዋል፤አልፎ ተርፎ ይገድሏቸዋልም።ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የኢዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የፈረጀዉ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በርካታ አካባቢዎችን እየተቆጣጠሩ ነዉ።ታጣቂዎቹ አብዛኞቹን አካባቢዎች በመቆጣጠራቸዉም ነዋሪዉ ከየሚኖርበት ቀበሌ ወደ ሌላ ስፍራ ለመሸሽ …
Read More »እያንዳንዱ አማራ ፋኖ መሆን አለበት። አቻምየለህ ታምሩ
የዙም ስብሰባ ጥሪ ለአማራ ሕዝብ ! Meet with Zemene Kasse & other Fanos!
Date: Jan. 29, 2022 Time: 6 PM – EU 12 PM EAST COAST USA 5 AM – Melbourne install ZOOM application on your phone or computer then Click on the link below at the above time. https://us06web.zoom.us/j/86214030101
Read More »የብልፅግና ኦሮሙማ መንግስት ፋኖ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ!
የብልፅግና መኳንንት ያኔ ወያኔ ስታስጨንቃቸው “በእኛ መደበኛ አደረጃጀት ስላልቻልናት ነገ ዛሬ ሳትል፣ቢለዋም ሆነ ቆመጥ ይዘህ ድረስልን” ያሉትን ሃይል ዛሬ አደገኛ ሲሉ ፈርጀው እርምጃ እንደሚወስዱበት እየገለፁ ነው፡፡ ይህ ውሳኔ የተላለፈው በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ አደረጃጀት ታሳቢ አድርጎ እንደሆነ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ያለበሰው ሰውየ ካወራው መረዳት ይቻላል፡፡ ሰውየው በጣም ያስጨነቀው በአጃቢ ታጅበው የሚሄዱ ሰዎች ጉዳይ እንደሆነ ነው ያወራው፡፡ ጭራሽ ህዝቡ ሊዘርፉት ሰለሚችሉ …
Read More »