Breaking News
Home / Amharic (page 77)

Amharic

ስልታዊ ማፈግፈግ ወይስ ስልታዊ አማራን ማድቀቅ?

“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ ወታደራዊ አሻጥር የሚሠራው በወታደራዊ አመራሩ ያውም ከአመራሩም በተወሰነው ክፍል እንጂ …

Read More »

አቶ ሺመልስ አብዲሳ ኢሬቻ በዓል መስቀል አደባባይ ላይ የተናገሩት: “ነፍጠኛዉን ሰብረናል” !

ተመስገን ጥሩነህ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ሲሸልሙ   እስካሁን አማራን ይቅርታ አልጠየቁም:: ።#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇 #እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ:: #የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኦማ ከዚህ ቀደም ብሎ ከጸንፈኞች ጋር …

Read More »

ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ታወቀ !

ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ! ************************** የአሸባሪው ህወሓት ኃይሎች በፀጥታ መዋቅሩና ህዝቡ መካከል ያለውን መተማመን ለመሸርሸር የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ መላው ህዝብና የፀጥታ መዋቅሩ ከመቼውም በተሻለ ተናበው እየሰሩ ነው ብለዋል። ሚኒስትሩ ለፀጥታ አካላትና ለህዝቡ መናበብ ዋና ማሳያ አድርገው ያነሱት በግንባር …

Read More »

ከምስራቅ ወለጋ ዞን አማራዎች በብዛት አዲስ አበባ ገብተዋል::

    ከምስራቅ ወለጋ ዞን በማንነታቸው የተፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች አ ዲስ አበባ ገብተዋል፤ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከምስራቅ ወለጋ ዞን በማንነታቸው የተፈናሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በጅማ በኩል ዞረው አዲስ አበባ ገብተዋል፤ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል። ከጥቅምት 25 ቀን 2014 ጀምሮ ከምስራቅ ወለጋ ዞን ቦነያ ቦሼ ወረዳ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.