Breaking News
Home / Amharic (page 45)

Amharic

በተለያየ አለማት ላይ የምትኖሩ  የአማራ ልጆች::

ሰላም ለእናንተ ይሁን በተለያየ አለማት ላይ የምትኖሩ  የአማራ ልጆች:: ከFB ጩኸት ወጥተን ህዝባችንን በያለንበት ሆነን የማንቃት ስራ ላይ ብንሳተፍ ትግላችንን በአጭር ግዜ ፍሬ ያፈራል ገጠር ውስጥ ዘመድም ሆነ ቤተሰብ ያላችሁ የአማራ ልጆች ቤተሰቦቻችሁ ስለላው ሁኔታ እንዲያውቁ ለእነሱ ሙሉ ከታች ስላለው ነጥቦች መረጃ ከሰጣችሁና ካስገነዘባችሁ በኃላ አሁን የነገርኩሽ መረጃ ሁሉ ለጎረቤት እከሌ ንገረው። በማለት እርስ በእርስ እንዲወያዩ እና አብዛኛውን የገጠር ነዋሪ የሚሰባሰው …

Read More »

የኢትዮጵያ መከላከያ የለም:: ዝርዝሩን አንብቡት ለአማራ ሕዝብ እንዲደርስ አድርጉ !

0.1 አቶ ዐብይ አህመድ— የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ 1. ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጅላ—የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም 2. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና—የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ ዋና አዛዥ 3. ሌተኔል ጀኔሬል አለምሸት ደግፌ ባልቻ—የአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠናና የሜካናዝድ ኃይሎች ዋና አዛዥ 4. ሌተናል ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ—የአገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት የሰው ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ 5. ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል …

Read More »

በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! – ስንታየሁ ቸኮል

በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ጉዳይ የመጀመሪያ የዐቃቢ ሕግ ተከሳሽ ሆኛለሁ እኔ እንደ በረከት እቆጥረዋለሁ መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለንና። በእግዚአብሔር ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሴት እናደርጋለን። በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። ትዕግስትም ፤ ጽናትን ፤ ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ፤ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን ፤ ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም። ውሃ በማያነሳ በ6 አንድ አይነት የፈጠራ ክስ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.