#ታላቅ #ህዝባዊ #ተቃዉሞ በ #አዲስአበባ (የካቲት 3/2011) ዉድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባን ከዘር ጭቆና ነፃ ለማዉጣት በተለይም ከምርጫ 97 ማግስት ጀምሮ የአዲስአበባ ህዝብ ከህወሀት ጋር ያደረገዉን ትንቅንቅና የከፈለዉን መስዋትነት መላዉ ህዝብ የሚያዉቀዉ ጉዳይ ነዉ። ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታትም #ህወሀትን ሙሉበሙሉ ከ4ኪሎ ለማስወጣት ባደረግነዉ ተጋድሎ የጠፋዉን ህይወትና ንብረት የምንረሳዉ አይደለም። ሆኖም ግን የአዲስአበባ ህዝብ ይሄ ለዉጥ እንዲመጣ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር መስዋት የከፈለ …
Read More »Amharic
የሚሰበከው ሌላ ግን በተግባር የኦሮሞን የበላይነት ማንገስ ነው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
ህገመንግስቱ እና አማራ አይተዋወቁም !
ጥሪ ለአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ ከተማ !
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በናዝሬት ከተማ ጽህፈት ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በናዝሬት ከተማ የማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል:: አብን በተጨማሪም ከሰሞኑ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ግጭት ምክንያት የአካል ጉዳት በደረሰባቸውና ሕይወታቸውን ባጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ገልጾ መግለጫ አውጥቷል:: “በድሬድዋ ከተማ አስተዳደር የረጅም ጊዜ የሕዝብ ጥያቄ ሆነው ከቆዩ ጉዳዮች መካከል የዜጎችን እኩልነት የሚነፍገው አፓርታይድ 40-40-20 ቀመር አንዱ ነው፡፡ ይኼ ቀመር የዜጎችን ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች በጣሰና በዜጎች …
Read More »